የኢትዮጵያ ንጉሣዊ በጎ አድራጎት ባለአደራ ድርጅት

አዲስ ኮደር

የአዲስኮደር ፕሮግራም የተመሰረተው በ2011 ክረምት ላይ ሲሆን ከመላው ኢትዮጵያ ለሚመጡ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች በአልጎሪዝም እና በኮምፒውተር ሳይንስ ነፃ ስልጠና ይሰጣል። ፕሮግራሙ የሚያካትታቸው የተማሪዋችን ወጪ አዳር፣ ቀለብ፣ መጓጓዣ እና ምዝገባ ሙሉ በሙሉ ይሸፍናል ። መርሃ ግብሩ 4 ሳምንት የሚፈጅ ሲሆን በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር እውቅናን አግኝቶ እየሰራ ነው።

የኢትዮጵያ ንጉሣዊ በጎ አድራጎት ባለአደራ ድርጅት

ስለ ድርጅቱ

አዲስ ኮደር

የኢትዮጵያ ንጉሣዊ በጎ አድራጎት ባለአደራ ድርጅት ለአዲስ ኮድር የክረምት የኮምፒውተር ስልጠናን ለሚያጠናቅቁ ተማሪዎች ድጋፍ ይሰጣል።

A Legacy Restored - The Return of the Shield of Magdala