የኢትዮጵያ ንጉሣዊ በጎ አድራጎት ባለአደራ ድርጅት

ወንፈል ተራድዖ

የኢትዮጵያ ንጉሣዊ በጎ አድራጎት ባለአደራ ድርጅት የወንፈል ተራድዖ ድርጅት ድንገተኛ አደጋ እርዳታ እና የስኮላርሺፕ ፕሮግራምን ደግፎል። ወንፈል ተራድዖ በአማራ ባህል ፈታኝ ተግባርን በህብረተሰቡ ተሳትፎ የሚወጣ እና የሚጠብቅ ነው። ወንፈል የሚለገሰውን ተራዕዶ ለማህበረሰቡ መልሷየሚለግስ ድርጅት ነው። በውጭ በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በማሰባሰብ በእውቀት፣ በክህሎት፣ በስራ ስነምግባር እና በገንዘብ አቅም የሚንቀሳቀስ ነው። በውጭ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በማሰባሰብና በማሳተፍ ወገኖቻቸውን ከድህነት እና ችግርን እንዲወጡ ለማድረግ ይተጋል።

የኢትዮጵያ ንጉሣዊ በጎ አድራጎት ባለአደራ ድርጅት

ስለ ድርጅቱ

ወንፈል ተራድዖ

ወንፈል ተራድዖ የኢትዮጵያን ህዝብ በተለያዩ የልማት እንቅስቃሴዎች ለማብቃት በአሜሪካ የተቋቋመ ትርፋማ ያልሆነ ድርጅት ነው።

A Legacy Restored - The Return of the Shield of Magdala