የኢትዮጵያ ንጉሣዊ በጎ አድራጎት ባለአደራ ድርጅት

RET Mobile Logo

ተልዕኮ መግለጫ

የኢትዮጵያ ንጉሣዊ በጎ አድራጎት ባላአደራ ድርጅት አላማ የኢትዮጵያ ሕዝብ ደህንነትን በተመለከተ ልዑል ኤርሚያስ ሣህለ ሥላሴ የሚያበረክቱትን አስተዋጾ ለማድረስ ነው። ተልዕኮአችን የኢትዮጵያን ባህልና አንድነትን መጠበቅና በዚህም ላይ ያለውን የዓለምን ግንዛቤ ማሳደግ እና ማጠናከር ነው። ይህንንም ለመፈጸም በአራት ምሰሶች ላይ እንሰራለን

እነዚህ ምሰሶች ላይ በመመስረት የኢትዮጵያ ንጉሣዊ በጎ አድራጎት ድርጅት ለኢትዮጵያና ለህዝቧ እድገትን ማስፋት፣ ባህሏንና ታሪኳን ማሳወቅ እና አንድነቷን ማጠንከር አላማው ነው። በጋራ ዘላቂ የሆነ የኢትዮጵያዊነት ምንፈስ ዘላቂ ሆኖ እንዲያንፀባርቅ ተጽዕኖ ለማድረግ እንጥራለን።

ኢትዮጵያን ያጎልብቱ ፤ ዛሬ አስተዋጾ ያድርጉ

ባህልን በመጠበቅ፣ ትምህርትን በማሳደግ እና የብዙዎችን ሕይወትን ለማሻሻል ከእኛ ጋር በስራ ይቀላቀሉ