መስራች የዳይሬክተሮች ቦርድ

የቦርዱ አባላት ለአስርት አመታት በስራ ፈጠራ እና በጎ አድራጎት ልምድ ያካበቱ እና ከኢትዮጵያ ዘውድ እና ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጋር የጠበቀ ግንኙነት ያላቸውን ሰዎች ያቀፈ ነው።

ልዑል ኤርሚያስ ሣህለ-ሥላሴ ኃይለ ሥላሴ

የኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት እና የባላደራ ድርጅቱ የበላይ ጠባቂ

የዳይሬክተሮች ቦርድ

የኢትዮጵያ ዘውድ ከጥንት ጅምሮ በበርካታ ከአገር ውስጥም ሆነ ከአገር ውጭ የሚገኙ አማካሪዎች ሲረዳና ሲደገፍ ኖርዋል። ልዑል ኤርሚያስ ሣህለ ሥላሴ ይህንን ስርዓት በመቀጠል እነዚህን የቦርድ አባላት የኢትዮጵያን ዘውዳዊ ታሪክን በመጠበቅና የሕዝቧን እድገት እና ደህንነትን ለማራመድ እንዲሰሩ እያሳሰቡ ያስተዋውቃሉ።
Deacon Solomon Kibriye

ሊቀ ትጉሀን ዲያቆን ሰሎሞን ክብርዬ

የኢትዮጵያ ንጉሣዊ በጎአድራጎት ባለአደራ ድርጅት ፕሬዘዳንት
Lij Anania Abebe

ልጅ አናኒያ አበበ

የልዑል ኤርሚያስ ሣኅለ ሥላሴ ልዩ ረዳት
Nicholas Mellilo

ኒኮላስ ሜሊሎ

የግል ድርጅት ዋና ሥራ አስፈፃሚ እና የሥራ ፈጣሪ
Adam Von Gootin

አዳም ቮን ጎትኪን

የግል ድርጅት ዋና ሥራ አስፈፃሚ እና የሥራ ፈጣሪ፣ ደራሲ ፣ ተናጋሪ