የበጎ አድራጎት ተግባራት
የኢትዮጵያ ንጉሣዊ በጎ አድራጎት ባለአደራ ድርጅት እርዳታ ለሚያደርግላቸው ድርጅቶች ሙሉ በሙሉ እራሳቸውን ችለው
የሚንቀሳቀሱና ነፃ የሆኑ ተቋሞች ናቸው ።
ፕሮጀክት ኢትዮጵያ
ፕሮጄክት ኢትዮጵያ ድርጅት በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ በዳንግላ አውራጃ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ከገጠር ማህበረሰቦች ጋር በመተባበር ትምህርትን፣ ጤናን እና የምጣኔ ሀብት እርዳታን ይሰጣል።
IGO Cares ለአዲስ አበባ ቅድመ ትምህርት ቤት ተማሪዎች እርዳታ
የኢትዮጵያ ንጉሣዊ በጎ አድራጎት ባለአደራ ድርጅት ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ መዋላ ህፃናት የምግብ ተደራሽነትን ያደርጋል ።
