የበጎ አድራጎት ተግባራት

የኢትዮጵያ ንጉሣዊ በጎ አድራጎት ባለአደራ ድርጅት እርዳታ ለሚያደርግላቸው ድርጅቶች ሙሉ በሙሉ እራሳቸውን ችለው የሚንቀሳቀሱና ነፃ የሆኑ ተቋሞች ናቸው ።
Visual Portfolio, Posts & Image Gallery for WordPress

አዲስ ኮደር

የኢትዮጵያ ንጉሣዊ በጎ አድራጎት ባለአደራ ድርጅት ለአዲስ ኮድር የክረምት የኮምፒውተር ስልጠናን ለሚያጠናቅቁ ተማሪዎች ድጋፍ ይሰጣል።
ተጨማሪ ያንብቡ

ፕሮጀክት ኢትዮጵያ

ፕሮጄክት ኢትዮጵያ ድርጅት በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ በዳንግላ አውራጃ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ከገጠር ማህበረሰቦች ጋር በመተባበር ትምህርትን፣ ጤናን እና የምጣኔ ሀብት እርዳታን ይሰጣል።
ተጨማሪ ያንብቡ